አንድ ነገር ለማለት ያነሳሰኝ ጉዳይ ይህ ግላሰብ ያለ ዕውቀቱና ምንም በማያገባው ነገር ውስጥ ገብቶ ሲያምስ ስላገኘሁት ነው። ይህም “የተገነቡትና በመገንባት ላይ ያሉት የመታሰቢያ ሐውልቶች የሠማዕታት ወይስ የቅሱፋን?” በሚለው ርዕስ ሥር የወሬ ወሬ ጽሁፍ ደራርቶ ራሱንና መሰሎቹን ለማስደሰት ስለ ፈጸመው ጉዳይ ትንሽ ለማለት ፈለግሁ።
↧