Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3172

የታሪክ ጥናት አብነት –የታሪክ ትምህርት ተግዳሮት

$
0
0
ታሪክ ማጥናት አያሌ ጠቀሜታዎች አሉት። ታሪክን የምናጠናው በተለያዩ ምክንያቶች ነው። ለታሪክ ማጥናት የመጀመሪያው አስባብ የአእምሮን እድገት ለመለኮስ ግልጋሎት መዋሉ ነው። ታሪክ ማዕምራዊ ብስለትን ያነቃል። ሁለተኛው ምክንያት ደሞ፣ ለመልካም ዜግነት መሰረት መጣል ነው። ሶስትም፣ ምግባራዊ ግዴታዎችን ለመፈፀም በብርቱ ያግዛል። በአራተኛ ደረጃ የሚጠቀሰው የታሪክ ጥናት ዞግ ታሪክ ባህልን  ለመገንዘብ የሚያበረክተው አስተዋፅኦ ነው። በመጨረሻም፣ ታሪክ ለዉጥን ለማገናዘብ  አስፈላጊነቱ [...]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 3172

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>