Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3166

ዕጹብ ሠዓልያን

$
0
0
እጅግ የረቀቀው ፤ የሰው ልጅ ሠልጥኖ እጅግ መራቀቅን ፤ ሀ ያለው ጀግኖ ለመቸውም ቢሆን ፤ ሆኖ የታደለ ለሥልጣኔው ግንብ ፤ መሠረት የጣለ ረቂቅ ሥዕላትን ፤ ነው ያኔ እንደሣለ ያለእነዚያ ሥዕሉ ፤ በአገልግሎታቸው አይገቡበት ነገር ፤ ምንም ስለሌለው እንኳን እዚህ ሊደርስ ፤ እረቆ ሊማማር ምንም ምን ለማድረግ ፤ ከቶም አይችል ነበር በዓይን የማይታዩን ፤ በመሣሪያም ቢሆን [...]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 3166

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>