ጀግናው አሸለበ፣ ደከመው ተረታ ሞት አይቀርምና፣ የማታ የማታ፤ ምን ብርቱ ቢሆኑ፣ ሺ መካች ቢሆኑ ሰው አያልፍ አይገደፍ፣ ተዛቹ ተቀኑ፤ አፍሪካ ሆይ መጥኔ፣ አንድ ወልደሽ ላጣሽው ተንግዴ መሸበሽ፣ በማን ትዘከሪው? በማንስ ትጠሪው? ማንዴላ ብረቱ፣ የሮቢን ደሴቱ የዘረኞች ዋግምት፣ የጥቁር ኩራቱ- ተንግዲህ የለህም፣ ታሪክ ነበርክና ታሪክ ነህ ተንግዴ፣ ላትመጣ እንደገና፤ ዓለም አሸርግጂ፣ ቱቢት አስመቺና ደረት እየመታሽ፣ ”ወይ [...]
↧