“ዝምታ ነው መልሴ” ሲሉ ወይዘሮ ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ድምጻቸውን በቲውተር በኩል በዘፈን ምርጫ አጅበው ብቅ ያሉት ለስንብት ሁለት ቀናት ሲቀራቸው ነው። “የሰው ልጅ ሆዱ ሲከፋው ጊዜም እንደ ሰው ሲገፋው፣ መሄጃ መውጫ ሲጠፋው ዝምታ ብቻ ነው ተስፋው” ሲሉ የተቀኙት ፕሬዚዳንቷ “ለአንድ ዓመት ሞከርኩት” በሚል ሐረግ መልዕክታቸውን አስረውታል። ይህኔ ነው “የኔታ መስፍን ወልደማርያምን ነብሳቸውን ይማረው” ሲሉ ፋይል […]
↧