በሕዝቡ ተሳትፎ እጅግ ከፍተኛ ኩራት ተሰምቶኛል ሞራልም ሰጥቶኛል በማለት አድንቀዋል ሲነጋ … በመላ ሀገሪቱ በአንድ ቀን ውስጥ 500 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል ዘመቻ ከጥዋት አንስቶ እየተካሄደ ይገኛል። ዘመቻው እስከ ምሽቱ 12 ሰዓት ድረስ እንደሚቆይ ነው የተነገረው። በችግኝ ተከላ ዘመቻው ላይ የሃይማኖት አባቶች፣ እናቶች ፣ ህፃናት፣ ታዳጊዎች፣ ወጣቶች፣ የተለያዩ ተቋማት ሰራተኞች፣ የውጭ ሀገር ዲፕሎማቶች እና ሌሎችም እየተሳተፉበት […]
↧