ደብረ ፅዮን ተከቦ ለማዳን እኮ አግአዚ እና ሃውዜን የተባሉ ሁለት ክፍለ ጦር ይበሉ ወጣቶች (ይለቁ) ተብሎ አልቀው የተረፍነው ተርፈን መስዋእት ሆነዋል። ከመቼው ረሳችሁት እረሱት? ደብረጺዮንን ብቻም አይደለም ሌሎችም አመራሮችን ለማዳን ተብሎ እኮ ብዙ መስዋእት ተከፍለዋል። ወጣት አልቋል! አሁን የትግራይ እናት በረንዳ አደር ሁናለች። በየቤታችን ያለዉ ጉድ አቅፈን ይዘን ዝም ብለን ኖረናል። እዚህ ያላቹ አመራሮች ጭምር […]
↧