Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3167

መረጃ ቲቪ ያጋራው አሳሳች መረጃ

$
0
0
ከ698,000 በላይ ተከታዮች ያሉትና ‘Mereja TV’ የሚል ስያሜ ያለው የፌስቡክ ገጽ ከነገ ጀምሮ “በአማራ ክልል ለ10 ቀናት የሚቆይ ዘመቻ የኮቪድ ክትባት በሚል ምንነቱ ያልታወቀ ክትባት ሊሰጥ መሆኑ ተገልጿል” የሚል መረጃ ማሰራጨቱን ተመልክተናል። ገጹ በተጨማሪም ህብረተሰቡ ክትባቱን እንዳይወስድ የሚያሳስብ መልዕክት ማከሉን አስተውለናል። መረጃ ቲቪ የተባለው ይህ የፌስቡክ ገጽ ይህን ይበል እንጅ በአማራ ክልል እንዲሁም በመላው ኢትዮጵያ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 3167

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>