Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3171

የገዳ ሥርዓት እና የኦሮሞ ገዢ መደብ

$
0
0
1. የገዳ ሥርዓት ጥንታዊ የኦሮሞ አርብቶ አደሮች (Primitive Oromo pastoral tribes) ለከብቶቻቸው ተጨማሪ የግጦሽ መሬትና የውሃ ምንጭ (natural resources) ለማግኘት ጎረቤቶቻቸውን ይወሩበት የነበረ ባህላዊ አደረጃጀት ሲሆን ጉዲፈቻና ሞጋሳ ደግሞ የኦሮሞን ባህል እና ቋንቋን በተወረረው ማኅበረሰብ ላይ ለመጫን የሚያገለግሉ ማስፈጸሚያ ስልቶች ናቸው። የአርብቶ አደሩን ማኅበራዊ፣ ወታደራዊና መንፈሳዊ እንቅስቃሴዎችን የሚመሩ፣ የሚያደራጁ፣ ተዋጊዎችን ለጦርነት መርቀው የሚልኩና በመሳሰሉት የስልጣን እርከን ላይ የሚገኙ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 3171

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>