Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3171

“ኢትዮጵያን መንካት አይቻልም!!”በሚል ቁጭት ነው እየሠራን ያለነው

$
0
0
“ኢትዮጵያን መንካት አይቻልም!!” በሚል ቁጭት ነው ኢትዮጵያን የሚመጥን የመከላከያ ኃይል ለመገንባት እየሠራን ያለነው። ሌ/ጄኔራል አበባው ታደሰ። እጅግ በሚያስደንቅ ብቃት፣ ክህሎት፣ ቴክኖሎጂ፣ በምድር፣ በባሕር፣ በአየር እየተገነባ ያለውና በአሁኑ ጊዜ አፍ በሚያስይዝ ቁመና ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የት እንደደረሰ በቅርቡ የሚታይ ሐቅ ይሆናል። ይህም ለዜጎቿ ኩራት፣ ለአፍሪካም ክብር ነው። የውስጥና የውጪ ጠላቶች ይህንን ጠንቅቀው ስለሚያውቁ ነው […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 3171

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>