ከማዕከላዊ ጎንደር ዞን ሳንጃ ከተማ በሁለት ባጃጆች ተጭኖ በድብቅ ወደ ጎንደር ከተማ ሊገባ የነበረ 76 ቱርክ ሰራሽ ሽጉጥና 19 ሺህ ጥይት በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ። ሽጉጡና ጥይቱ በቁጥጥር ሥር የዋለው በላይ አርማጭሆ ወረዳ ልዩ ስሙ “ኢትዮጵያ ካርታ” በተባለው ቦታ መሆኑን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ የኮሙኒኬሽን ሚዲያ ዋና ክፍል ሃላፊ ኮማንደር እንየው ውብነህ ተናግረዋል። […]
↧