Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3166

በሱዳን ለትህነግ ሊሰጥ የነበረ 260 ገጀራ እና 1 ሺህ 149 ሕገ ወጥ መታወቂያ ተያዘ

$
0
0
ከሱዳን ወደ ሀገር ውስጥ ሊገባ ለነበረው የሽብርተኛው ትህነግ ወራሪ ቡድን የተዘጋጀ ገጀራ እና የሐሰት መታወቂያ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የሽንፋ ንዑስ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ከሱዳን በቲሀ በኩል ወደ ሀገር ውስጥ ሊገባ ለነበረው እና በጀግናው የፀጥታ ኀይል ለተደመሰሰው የሽብርተኛው ትህነግ ወራሪ ቡድን ሊሰጥ የነበረ 260 ገጀራ እና 1 ሺህ 149 ሕገ ወጥ መታወቂያ በቁጥጥር ስር […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 3166

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>