Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3177

የ”ከሃዲው”ዳዊት የሌብነት መረጃ

$
0
0
ባለፈው ሳምንት “ከሃዲው ዳዊት ወልደጊዮርጊስን” አስመልክቶ “ዳዊት ወልደጊዮርጊስ – የጸረ ኢትዮጵያዊነት መገለጫ” በሚል እርዕስ ዜና ማቅረባችን ይታወሳል። በዜናው ግንባር የተጠቀሰው ሳይጀመር በከሸፈው “የሽግግር መንግሥት” ማመልከቻ ጉዳይ ነበር። ያተምነውን ዜና ተከትሎ አቶ ለማ መገርሳ “ተውኝ። ልኑርበት” ሲሉ ስለጉዳዩ ምንም እንደማያውቁ በይፋ መናገራቸው፣ ፕሮፌሰር ተዘራ ዳዊት የሤራው ስብስብ አገር ለመርዳት መስሏቸው ከገቡ በኋላ ሲያዩት ሃያ ሰባት ዓመታት […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 3177

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>