ሤራ አክሻፊው ጎንደር ዛሬም ታሪክ ሠራ የኦህዴድ ጽንፈኞችና “አክራሪ” የሚባለው አብን በአንድነት የጠመቁት ሕዝብን ከሕዝብ የሚያጋጭ ሴራ ዛሬ ጎንደር ላይ ተገለበጠ። ጎንደር የኢትዮጵያ ፖለቲካ ማርሽ ቀያሪነቱን አሳየ። ሰልፉ ክልሉን ለማናወጥና ሕዝብ እንዲጋጭ ሌት ተቀን ለሚሰሩ ፖለቲካዊ ሞት እንደሆነ ተመልክቷል። ሰሞኑንን በደረሰው ዘገናኝ ዕልቂትና የንብረት ውድመት ማግስት የሽግግር መንግስት የጠየቁ አሉ። አብን መንግሥት እንደሌለ ሲያውጅና ክተት […]
↧