ሉዓላዊነት እና አብሮነትን የሚፈታተኑ ሚዲያዎች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ወንድወሰን አንዷለም እንዳሉት አንዳንድ ዓለም አቀፍ የሚዲያ ተቋማት በትግራይ ክልል ላይ የሰሯቸው ዘገባዎች በአጠቃላይ የጋዜጠኝነት ሙያ አስተምህሮ እና ሙያዊ ስነ ምግባር ጥያቄዎችን የሚያስነሱ ናቸው። ሥራዎቻቸው በጣም የሚያስተዛዝቡ እና የሚያበሳጩ ጭምር መሆናቸውን ምክትል ዋና ዳይሬክተሩ ገልጸዋል። ዓለም አቀፍ […]
↧