Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3165

በትግራይ ክልል በሴቶች ላይ ተፈጸመ የተባለውን ጥቃት የሚያጣራ ግብረ ኃይል መቀሌ ገባ

$
0
0
በትግራይ ክልል የተካሄደውን ሕግ የማስከበር ተግባር ተከትሎ በሴቶች ላይ ጥቃት ስለመፈጸሙ የሚያጣራ ግብረ ኃይል ተቋቁሞ መቀሌ መግባቱን የሴቶች ህጻናትና ወጣቶች ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ግብረ ኃይሉ በክልሉ ያሉ የሴቶችና ህጻናት ቢሮዎችን የማደራጀትና አስፈላጊ የሆኑ ድጋፎችን የመለየት ተጨማሪ ኃላፊነቶች እንዳሉትም ተገለጸ፡፡ የሴቶች ህጻናትና ወጣቶች ጉዳይ ሚኒስቴር የኮሚኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አድነው አበራ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፤ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 3165

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>