Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3166

ህወሃት በአማራ ክልል የሰነዘረው ጥቃት ሙሉ በሙሉ ከሸፈ

$
0
0
በአማራ ክልል በሶሮቃና ቅርቃር አካባቢ ትህነግ ያደረገው የጦርነት ሙከራ በአማራ ልዩ ኃይል ሙሉ በሙሉ መክሸፉን  የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ተመስገን ጥሩነህ ገለፁ። ርዕሰ መስተዳደሩ በመንግስት እየተወሰደ ያለውን እርምጃ አስመልከቶ በሰጡት መግለጫ ምሽቱን በሰሜን ዕዝ መከላከያ ካንፖችና የተለያዩ መሰረተ ልማት ያሉባቸው አካባቢዎች የትግራይ  ልዩ ኃይልና ሚሊሻ የተቀናጀ ጥቃት ማድረሳቸውን ገልፀዋል። በአማራ ክልል በሶሮቃና ቅርቃር አካባቢ ትህነግ  የጦርነት […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 3166

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>