Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3166

አራት የብዙሀን መገናኛ እስከ 23 ሚሊዮን ብር ተቀጡ

$
0
0
በብሮድካስት ባለስልጣን የህግና ማስታወቂያ ተወካይ ዳይሬክተር ዮናስ ፋንታዬ በኢትዮጵያ ከሚገኙ የመገናኛ ብዙሀን አራት መገናኛ ብዙሀን ላይ የገንዘብ ቅጣት እንደተላለፈባቸው ለኢትዮ ኤፍ ኤም ተናግረዋል። ይሁንና ዳይሬክተሩ ቅጣቱ የተላለፈባቸውን መገናኛ ብዙሃን ስም ዝርዝር ከመናገር ተቆጥበዋል። ቅጣቱ የተላለፈባቸው ጥራቱን ያልጠበቀ ምርት ማስታወቂያ በመልቀቃቸው እንደሆነ ተጠቁሟል። በዚህም ኃላፊነታቸውን ተወጥተው ባለመገኘታቸው በሚል በማስታወቂያ አዋጁ መሰረት ከ10 እስከ 23 ሚሊዮን ብር […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 3166

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>