Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3173

ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ከ2.6 ሚሊዮን በላይ ብር በቁጥጥር ሥር ዋለ

$
0
0
የአዲስ አበባ ፖሊስ በህገወጥ መንገድ የተከማቸ ከ2 ነጥብ 6 ሚሊዮን በላይ ብር በህዝብ ጥቆማ መያዙን አስታወቀ። በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በአንድ ንግድ ቤት ውስጥ የተከማቸ ከ2 ሚሊዮን 6 መቶ ሺህ በላይ የኢትዮጵያ ብር በህዝብ ጥቆማ በቁጥጥር ሥር መዋሉን ኮሚሽኑ ገልጿል። ከባንክ ውጪ የሚገኙ በርካታ ብሮችን ወደ ባንክ እንዲገቡ በማድረግ የኢኮኖሚ ሥርዓቱን ለማስተካከል እና የዋጋ ግሽበትን ለመቆጣጠር […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 3173

Trending Articles