Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3173

ሕገ-ወጥ የመሬት ወረራና የነዋሪዎች ቅሬታ!

$
0
0
በአካባቢው ያለውን ህገ-ወጥ የመሬት ወረራ ለሚመለከታቸው አካላት ቢያሳውቁም እስካሁን መፍትሄ አለማግኘታቸውን በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የሃይሌ ጋርመንት አካባቢ ነዋሪዎች ተናግረዋል። ህገ ወጦቹ በአካባቢው የሚገኘውን 20 ሜትር ስፋት ያለው መንገድ 10 ሜትር ገፍተው በማጠር አጥብበውታል ሲሉ ነው ለኢዜአ የገለጹት። ጉዳዩን ለወረዳው አስተዳደርና ለክፍለ ከተማው መሬት ይዞታ አስተዳደር ጽህፈት ቤት ቢያመለክቱም ወንጀሉን ለማስቆም ያላቸው ዝግጁነት አናሳ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 3173

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>