በኢትዮጵያዊው ወጣት ናኦል ዳባ የተሰሩ ሁለት ድሮንና (ፀረ-አረም መድሃኒት መርጫና ከርቀት ሆኖ ለማኅበረሰቡ መልክዕት ማድረስ የሚያስችሉ) አንድ የኮሮና ቫይረስ ሙቀት መለኪያ የፈጠራ ውጤቶች ይፋ ሆነዋል። ለጸረ-አረም መርጫ የሚያገለግለው ድሮን 10 ሊትር የመያዝ አቅም ያለው ሲሆን በአንድ ጊዜ 65 ሄክታር መሬት መርጨት ያስችላል። በቀጣይ በሞዴሉ እስከ 500 ሊትር የመያዝ አቅም የሚኖረው ይሆናል። የሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ዋና […]
↧