“ቴክኖሎጂ የአማራ አክቲቪስቶችን ማንነት አጋለጠ” በዋናነት ራሱን የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ግንባር (ትህነግ) በሚል የተገንጣይ ወንበዴ ስም በሚጠራው ቡድን፣ አፍቃሪ ትህነግ በሆኑ በውጭ አገር የሚኖሩ ደጋፊዎቹና የትህነግን የሥውር ንግድ በሚያከናውኑ ኃይሎች የሚደጎመው የትግራይ ሚዲያ ሃውስ (TMH) አሁን በሕግ ጥላ ሥር በሆነው ጃዋር መሀመድ ከሚመራው ኦኤምኤን ሚዲያ እንዲለይ ተጠየቀ። ይህ ካልሆነ ድጋፍ ማድረግ ይቆማል። ይህ የተሰማው […]
↧