ሙሉ የጸሃይ ግርዶሽ በየ3 ዓመት ሁለት (2) ጊዜ ሲከሰት፤ በአንድ ሥፍራ ላይ በድጋሚ ለመከሰት እስከ 400 ዓመት ሊፈጅ ይችላል። ከዚህ በኋላ በሀገራችን ብዙ ሰዎች የሚመለከቱት ከሰኔ 14ቱ ጋር ተመሳሳይ ግርዶሽ የሚከሰተው ከ54 ዓመት በኋላ ሲሆን ሐረር፣ ጅግጅጋ፣ ድሬዳዋ፣ ደብረ ብርሃን እና ደብረ ማርቆስ እሳታማ ቀለበት ለመመልከት ዕድለኛ ሥፍራዎች ይሆናሉ። ማሳሰቢያ፦ የጸሃይ ግርዶሽ በዓይን መመልከት ቋሚ […]
↧