በፈረስ ስማቸው ጎራው በመባል ይታወቃሉ፣ ከአድዋ በፊት ከኢጣሊያ ጋር በተደረጉ የአምባላጌ እና የመቀሌ ጦርነት ላይ በጀግንነት የተዋጉ የጦር መሪም ናቸው ፊታውራሪ ገበየሁ! በአምባላጌ ጦርነት ወቅት ጎራው ገበየሁ የጠላትን የጦር ሰፈር እንዲቃኙ በተላኩበት ጦርነቱን አስጀምረው በዚያ መሽጎ የነበረውን የኢጣሊያ ጦር ድል አደርገዋል ለዚህም፥ “ያ ጎራው ገበየሁ አላጌ በሩ ላይ ማልዶ ቢገጥማቸው፤ ለምሳም ሳይደርሱ ለቁርስ አደረጋቸው።” ተብሎ […]
↧