° 14’ቱ የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች መሆናቸው ° 2 ተማሪዎች በግቢው ውስጥ መኖራቸው ° 2 ተማሪዎች ጎንደር እና ጎጃም ቤተሰቦቻቸው ጋር መመለሳቸው ° 10 ተማሪዎች በፍለጋ ላይ መሆናቸው የተቀሩት ስማቸው እየተጠቀሱ ያሉት ተማሪዎች ግን የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች አይደሉም ተብሏል፡፡ በወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል እና በአቶ ንጉሱ ጥላሁን የተመራ የልዑካን ቡድን ከደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጋር በስፍራው ውይይት እያካሄደ ነው፡፡ በስፍራው […]
↧