“ሥራ ፈላጊው” ገብረሕይወት አስማረ 110 ሺህ የአሜሪካ ዶላር በሕገወጥ መልኩ ሲያዘዋውር ተያዘ። “ገንዘቡ የተያዘው ሐምሌ 14/2011 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ገዳማ ከጠገዴ ወረዳ ሾርካ ንዑስ ወረዳ መፈተሻ ኬላ ላይ ነው” ብሏል ፖሊስ ለአብመድ በሰጠው መረጃ። በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ የወንጀል ምርመራ ዋና የሥራ ሂደት ባለቤት ምክትል ኮማንደር አስማማው ካሴ እንደገለጹት አቶ ገብረሕይወት አስማረ የተባለ ተጠርጣሪ […]
↧