መቼ አስቤው አውቃለሁ? መች አልሜዋለሁ…? ያ! የውሸት-ቋት ‘መስኮት’ – አንጀት አቃጣዩ፣ ቆሽት አሳራሪው – ሽበት አስበቃዩ፣ ድንገት ባንድ ቅጽበት – አክሮባቱን ሰርቶ፣ “ቅበዓ-ቅዱስ” መድኅን – ሃሴት ተቀብቶ፣ ስነግረው የኖርኩትን – መልሶ ሲነግረኝ፣ ወይ ጊዜ ወርቃማው – አፌን አስከፈተኝ፣ …በቅጽበት የሆነው፣ – ምትሃት ያለበት፣ ከሰማይ የወረደ – እሚመስል አስማት..፣ በፍትህ-አልባው ስርዓት – በግፍ የታሰሩ…፣ የሰቆቃውን ገጽ […]
↧