….”ታጥቦ ጭቃ” እንዳንል ከመነሻው ከአንጀቱ ሊታጠብ የሞከረም የለ… ይሄ መከረኛ ህዝብ ግን ስንቱን ቁስል ጠባሳ አድርጎ ሊኖር ይቻለዋል? እንዴትስ፣ እስከመቼስ እንዲህ ይዘለቃል? ያላከምነው ቁስል ሲያመረቅዝ እያየነው ሌላ ቁስል መፍጠርንስ ምን ይሉታል? እንዲህ ያለውን ነገር ምን ብለው፣ ምን ሰበብ ፈጥረው፣ ምን ወሬ አባዝተው፣ እንዴትስ አሸሞንሙነው አደባበሰው ያልፉታል? ተዉ…ተዉ…. ወደፊት መሄድ እንጂ ወደ ነበሩበት መመለስ መንገድን አያሳጥርም። […]
↧