ከዝግጅት ክፍሉ፤ ይህ ጽሁፍ ለጎልጉል የተላከውና የቀረበው “መልስ ለዶ/ር በያን አሶባ ቃለ መጠይቅ” በሚል ርዕስ ለቀረበው ጽሁፍ ድጋፍ ሆኖ ነው። በዚህ ጽሁፍም ሆነ በመጀመሪያው ላይ አስተያየት ወይም የተቃውሞ ጽሁፍ ለማቅረብ የሚፈልጉ (editor@goolgule.com) በሚለው የኢሜይል አድራሻችን እንድትልኩ ይሁን። ከዚህ ቀጥሎ የማቀርበው ሃሳብ ከኦሮሞ ህዝብ መሃል ስለወጡና በተለያዩ ምክንያቶች በተሳሳተ አፍራሽ አመለካከት ተመርዘው በፅንፈኛነት ሃገርና ህዝብን ስለሚያተራምሱ […]
↧