Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3166

“አመራሩ ከሽፏል”ለማ

$
0
0
ታዲያ ሁላችሁም ለምን ከሥልጣን አትወርዱም? “ለአመጽ የግብረ መልስ የሚሰጥ አመራር እንጂ ለችግሮች ቀድሞ መፍትሄ የሚሰጥ አመራር አይደለም”፤ “አመራሩ ህዝቡ ከሚጠብቀው በታች ነው”፤ “አመራሩ ከሽፏል”፤ የማሸማቀቅና የማስፈራራት ተግባር ነው በፓርቲው ውስጥ ያለው፤ ተመሳሳይ ዓይነት ነገር ወደ ሕዝቡ ሰርጾዋል፤ ወዘተ በማለት “በድፍረት” የተናገረው የኦህዴዱ ለማ መገርሳ እንደዚህ ብቃት የሌለውን አመራር ቢያንስ “ሥልጣኑን መልቀቅ ይገባዋል” ሳይል ወይም ራሱ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 3166

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>