Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3172

ደፋርና ጭስ መውጫ አያጣም! (ክፍል አንድ –ስድስት)

$
0
0
ስድስት:- ቃል ኪዳን፤ ደፋርና ጭስ መውጫ አያጣም! የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴሌቪዢንና ራድዮ እንግዲህ ኢሳት በነገረኛነትም ሆነ በጠመንጃ-ያዥነት በኩል ከሎሌነት ጠባይ ጋር የተያያዘውን ኢትዮጵያውያን ያለንን አጉል ባህል ሁሉ እየነቀስን እየጣልን በዘመናዊና ሳይንሳዊ አስተሳሰብ መሠረት ለመጣል ዋና መሣሪያ ሊሆነን ይችላል ብሎ ማመን መነሻ ይሆናል፤ ይህ እምነት ከሌለ የእምቧይ ካብ ነው፤ ይህ እምነት ራስን ማጽዳትንም ይጠይቃል። ማክሸፍ እንደምንችልበት ከማመን እንጀምር፤ [...]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 3172

Trending Articles