ከተወሰ ግዜ ወዲህ አበበ ተክለ ሃይማኖት እና ጻድቃን ስለ ባህር በር እና አካባቢያዊ ስጋቶች በኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች ብሎም ደህንነት ላይ ስለሚጋርጡት አደጋ አብዝተው ከመጻፍ አልፈው በቃለ ምልልስ ተጠቅመው ሃሳባቸውን እንድንሰማ እያደረጉን ነው። የሚጽፉትም በአማርኛ ቋንቋ መሆኑ ሌላው አዲስ ነገር ነው። ከመለስ ኩባንያው መንጋ ተሰንጥቀው እስከወጡበት ግዜ ድረስ ምንም አይነት ችግር ሲገጥማቸው ጽሁፍ የሚጽፉትም ይሁን ጉዳዩ […]
↧