ቅዳሜ መጋቢት 2 ቀን 2009 ዓ.ም. ከምሽቱ ሁለት ሰዓት አካባቢ በአዲስ አበባ ደቡብ ምዕራብ ክፍል በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ በተለምዶ “ቆሼ ሠፈር” እየተባለ በሚጠራው ቆሻሻ ማጠራቀሚያ በደረሰው የመሬት መናድ አሳዛኝ አደጋ፣ የሕዝብ እልቂት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን ከ“አንድ ሀገር! አንድ ሕዝብ! ኢትዮጵያችን ሕዝባዊ ንቅናቄ” እንገልጻለን። የወያኔ አገዛዝ ሕዝባችንን ለኅሊና በሚዘገንን አኳያ በረሃብ እየቀጣ መሆኑ […]
↧