የአድዋን በዓል አከብራለሁ ብዬ ሄጄ፤ አፄ ምኒልክ ሲሰደቡ ሰምቼ ተመለስኩ ምሁር ባልባልም በቃ! አልጸጸትም፣ ፊደል ቢሸከሙት አያደርስም የትም። አሮጌ ልብስ ነው አስቀያሚ ኮተት፣ ማስተዋል ካነሰው ቢከመርም ዕውቀት። (የረቡዕ ግጥም ፫ኛ ዓመት፣ ወለላዬ) የስዊድን ሶሻል ዴሞክራት ተቀጥላ የሆነው የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራት ማኅበር የአድዋን ድል በዓል ምክንያት በማድረግ ዝግጅት አድርጎ ነበር፤ እሁድ ማርች 5 ቀን 2017። በዝግጅቱ […]
↧