Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3174

ትናገር አድዋ

$
0
0
አድዋ የኢትዮጵያ፣ አድዋ የአፍሪካ፣ አድዋ የጥቁር ህዝብ ታሪክ ነው። በዕለተ ጊዮርጊስ የካቲት ሺህ ስምንት መቶ ሰማንያ ስምንት ሀገር ወራሪ ጦር በምሥራቅ አፍሪካ አከርካሪው የተመታበት ዕለት። የዓለም ድሀ ሀገሮችን የናቀና ጦር መሣሪያውን የተማመነ ኃይል በጋሻ ጎራዴ የተንበረከከበት፣ የነፃነት ጮራ ከወደ ምሥራቅ አፍሪካ የፈነጠቀበት፣ ታሪካዊ የድል ቀን አድዋ። ትናገር አድዋ። ትመስክር አድዋ። (ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ) […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 3174

Trending Articles