የኢትዮጵያ ወዳጅና የአፍሪካ ቀንድ አጋሮች [Partners in the Horn of Africa] የካናዳ ተራድኦ ድርጅት መስራች፤ በካናዳ የብሔራዊ መብቶችና ነፃነት ዋስትና ቻርተር በብሔራዊ ምክር ቤት እንዲፀድቅ አስተዋፅዖ ከተሳተፉት ጠበቃዎች አንዱ የነበረው ካናዳዊዩ ዮሐንስ ቤጄንት [John Baigent] ባደረባቸው ህመም ምክንያት ከዚህ ዓለም በሞት በመለየታቸው ቤተሰባቸው፣ Partners in the Horn of Africaና በመላው ኢትዮጵያና ካናዳ የሚገኙ ወዳጆቻቸው ከፍተኛ […]
↧