. . . በዚያ ቀውጢ ጊዜ – በዚያ ቀውጢ ዘመን፣ ከአገር በራቀበት – የደስታ ሰመመን፤ ያገር ፍቅር ስሜት – መገለጫ ፈርጦች፣ ብቸኛው አማራጭ – የደስታችን ምንጮች፣ ነበሩን! ነበሩ! “አረንጓዴ ጎርፎች”. . .፤ እንዲህ እንደዛሬው – ሳይዘምን ዘመኑ፣ ያለም መገናኛ – ሳይራቀቅ ኪኑ፣ ዩ ቲዩብ፣ ኢንተርኔት፣ ስማርት ፎን..ሳይኖር፣ ዜና መቀበያው – ራድዮናችን ነበር፤ “. . . […]
↧