ለሁለት ዓመታት ያህል ሲካሄድ የቆየው የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በሪፓብሊካኑ ዶናልድ ትራምፕ አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ የምርጫው ውጤት ለሒላሪ ክሊንተን ድምጻቸውን የሰጡ በርካታ ኢትዮጵያውያንን አሳዝኗል፡፡ ምርጫው ለአንዳንዶች እንደ ኤርትራው ሕዝበ ውሳኔ “ነጻነት” ወይም “ባርነት” የመምረጥ ያህል ተሰምቷቸዋል፡፡ ይህ የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የተሻለ አማራጭ የጠፋበትና ከሁለት ገዳይ ካንሰሮች አንዱን የመምረጥ ያህል ነው ተብሏል፡፡ ገና ከጅምሩ በሚሰጡት ከፋፋይ መልዕክት የመመረጥ […]
↧