Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3171

የቴድሮስ ቅሌት!!

$
0
0
ለዓለም የጤና ጥበቃ ድርጅት ዋና ዳይሬክተርነት እየተወዳደረ ያለው የህወሃቱ ዕጩ ቴድሮስ አድሃኖም ለተጠየቀው ጥያቄ መልስ መስጠት አቅቶት በተደጋጋሚ ግልጹን ጥያቄ እንዲብራራለት ሲጠይቅ መዋሉ ብዙዎችን ያነጋገረና ያሳፈረ ጉዳይ ሆኗል፡፡ ውርደቱ የከነከናቸው ትንታጉን አንደበተ ርቱዕ ኮ/ሎ ጎሹ ናፍቀዋል፡፡ በ2017 የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር በመሆን የሚያገለግል ለመምረጥ ለ194 ዓባል አገራት በቀረበው ጥሪ መሠረት ህወሃት/ኢህአዴግ ከሚገዛት ኢትዮጵያ፣ ከጣሊያን፣ ከፈረንሣይ፣ ከዩናይትድ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 3171

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>