ዘረኛ የአፓርታይድ ሥርዓት የሚያራምደው የህወሃት/ኢህአዴግ አገዛዝ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ያወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሕዝብን ድምጽ ለማፈንና ጨቋኝ አገዛዙን ለማስፈን እንደመሆኑ በራሱ ላይ ያወጀው የመጥፊያ አዋጅ መሆኑና ይህም ያለጥርጥር ለመጥፊያው ያዘጋጀው መሆኑ ሊታወቅ ይገባል፡፡ አዋጁን በተመለከተ በተሰጠው ዝርዝር መረጃ መሠረት ጨቋኙን ድንጋጌ የጣሱ ከ3-5 ዓመታት በሚደርስ እስራት የሚቀጡ ሲሆን ዜጎች ከተከለከሉት በርካታ ነገሮች ጥቂቶቹ የሚከተሉት ናቸው፤ […]
↧