Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3166

ሰምሃል መለስ የገባት መተካካት –ተቃዋሚዎች ያልገባቸው መታደስ!

$
0
0
የአፈና ግዜ አዋጁን ተከትሎ፤ የሕወሃቱ ፋና ብሮድካስቲንግ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያስተናገደው “የውይይት መድረክ” አዳዲስ  ኩምክናዎችን ይዟል። ልደቱ አያሌውን በመሪ ተዋናይነት ያሳተፈውን ይህን አዲስ የበረከት ስምኦን ድራማ ብዙም ሰው አላየውም። ሕዝቡ ፋና ሚባል ነገር እንደሬት መርሮታል። ገሚሶች ደግሞ በ”ቃና”ው “ጥቁር ፍቅር” ድራማ ተጠምደዋል። በዚህ ድራማ ልደቱ አያሌው መሪ ገጸ-ባህሪይ ተላብሶ ይተውን እንጂ እንደወትሮው ቀልብ ሊስብ አልቻለም። […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 3166

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>