Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3177

ግልፅ ደብዳቤ ለፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ

$
0
0
ለፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ዋይት ሐውስ 1600 ፔንሲልቫንያ አቬኑ ሰሜን ምዕራብ ዋሽንግቶን ዲሲ 20500 የተከበሩ ፕሬዚደንት ኦባማ፤ ይህንን ደብዳቤ የምጽፍሎት በኢትዮጵያ ውስጥያለውን የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ ላሳውቆት ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ ተጎዳን፣በደል ተፈጸመብን በማለት የሚያሰማውን አቤቱታ፣ ህጋዊ ጥያቄዎችንና ሠላማዊ ሰልፎችን ሁሉ መንግሥት ከማዳመጥ ይልቅ ጉልበትንና ኃይሉን ሁሉ  እንደሚጠቀም ያውቃሉ ብዬ አምናለሁ። ይህ ሁኔታ ባግባቡ ካልተያዘ በሀገሪቷና በአካባቢው ሁሉ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 3177

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>