‘ባካችሁ ……… ’ባካችሁ………. እናንት በምድረ–ኢትዮጵያ ያላችሁ፤ “አትሂዱ …..በ‘ግራችሁ…” ከቻላችሁ ….. “ብረሩ ክንፍአው’ታችሁ።” ግን……..አደራ……….. ………. አንዳትረገጡት ……. መሬቱን እንዳታዩት……… አፈሩን፤ ብታርሱት…… አትዘሩበት ብዘሩበት …….. አይበቅልበት፤…….. ደምነውና – የትላንና– የዛሬ – የአሁን፣ ትኩስ…. የፈሰሰበት አጥንት ነውና ያልደረቀ፣ “አጸደ–ህይወት” የወደቀበት እናንተም ከእንግዲህ፣ ”ዐጽም – ‘ርስቴ” የማትሉት፤……….. ያውም ……………………………….. የባቶቻችሁ፣……..የናቶቻችሁ ያውም……………………………… የወንድሞቻችሁ፣……..የህቶቻችሁ ያውም…………………………………… የእቦቀቅላወቹ፣……የታዳጊወቹ፣……..የልጆቻችሁ፤ ዓይናችሁ እያየ፣…….እየሰማጆሮ‘ችሁ የተመቱ! …የቆሰሉ!….. የተወጉ! […]
↧