“የዋዜማ አቋም እና ጥሪ በወቅታዊው የኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ” በሚል ርዕስ የዋዜማ ሬዲዮ ይፋ ያደረገውን መግለጫ የጎልጉል ኤዲቶሪያል ቡድን ተወያይቶበታል፡፡ ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ ከተቋቋመበት ዓላማና ከሚከተለው የአስተሳሰብ መስመር አንጻር የዋዜማ መልዕክት አብሮት የሚሄድ በመሆኑ የቀረበውን ወቅታዊ ጥሪ ከነሙሉ ዓላማ ከዚህ በታች አትመናል፤ በቀጣይ ለሚደረጉ ሥራዎችም እንደ ሚዲያ የሚጠበቅብንን ሁሉ ለመፈጸም ፈቃደኞች መሆናችንን እና ሌሎችም በተመሳሳይ ተግባር […]
↧