በሌ/ጄ ፃድቃን ገ/ተንሳይ የመፍትሔ ሀሳቦች ምላሽ ለ፡ ሌ/ጄ ፃድቃን ገ/ተንሳይ “የሃገራችን ፖለቲካ ሁኔታና የመፍትሔ ሀሳቦች” ጽሁፍ እነሆ 17 ዓመት በበረሃ 25 ዓመት በመንግሥት ሥልጣን የተቆናጠጠው ወያኔ ዛሬ የሥልጣን ዘመኑ ማብቂያው የመጨረሻው መጀመሪያ ላይ ደርሷል። በትግሉ ላይ ነበርን ብቻ ሳይሆን በከፍተኛ አመራር እርከን ላይ ነበርን የሚሉ የወያኔ ባለሥልጣን፤ የድርጅታቸውን 17 ዓመት የትግል ጉዞ አብረው ፕሮግራም ሲነድፉ፣ […]
↧