ጁን 11 2016 በፍራንክፈርት ከተማ ላርበኞች ግንቦት7 የድጋፍ ማሰባሰቢያ (Fundraising) ፕሮግራም ላይ ተገኝቼ ስለነበር አንዳንድ ገጠመኞቼን በቦታው ላልነበሩ ለማሰማት የሚለው የዚህ ማስታወሻ መነሻዬ ነው። ዳሩ ግን፤ በሱ ላይ ትረካዬን ከመቀጠሌ በፊት፤ ነገርን ነገር ያነሳዋል እንዲሉ፤ አንድ ከ11 ዓመት በፊት የሆነና በ11.06.2016 ከሆነው ሁኔታ ጋር ተመሳሳይነት የነበረው ድርጊትን ስላስታወስኩ እሱን ላስቀድም! ኖቬምበር 2005 ዓ.ም. አንደኛ/ኮማንደር መስከረም […]
↧