አቶ ዠ ለዩናይትድ ኔሽንስ ዋና ጸሃፊነት ውድድር ተመዝግበው ቅስቀሳ እያካሄዱ ነው። ፍላየር እያደሉ ነው። ፍላየሩ ላይ የዌብ ሳይት፣ ኢሜይል አድራሻ፣ እንዲሁም የትምህርትና የሥራ ልምዳቸው ተደርድሯል። የዌብ ሳይታቸው www.z.com ይነበባል። የሥራ ልምዳቸውና የትምህርት ደረጃቸው ደግሞ እንደሚከተለው፣ የሥራ ልምድ፣ በዩናይትድ ኔሽንስ ኢትዮጵያን ወክሎ መቀመጥ ከሃምሌ 2007 ጀምሮ የባህል ሚኒስቴር፣ ሚኒስትር ዴኤታ ከመጋቢት 2007 እስከ ሃምሌ 2007 […]
↧