ቀኑ፡ እሁድ የካቲት 6፤ 2008ዓም/February 14, 2016 ሰዓቱ፡ 1:00 – 5:00 PM ቦታ፡ Sheraton Silver Spring Hotel 8777 Georgia Ave, Silver Spring, MD 20910 ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) እሁድ የካቲት 6፤ 2008ዓ.ም./ February 14, 2016 ከ1:00 – 5:00 PM በሚያደርገው የእኛ ለእኛ ሕዝባዊ ውይይት ላይ እንዲገኙ ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡ ዋናው የትኩረት ሃሳብ በአገራችን ላይ እየተፈጸመ […]
↧