ሊቀ ሰላዩ ደብረጽዮን የህወሃት መክሸፍ ያሳሰባቸው ይመስላል። “ነጻው ጋዜጠኛ” ዳዊት ከበደ “አውራምባ times” በሚባለው ጉራማይሌ ጋዜጣ ላይ የሰሞኑን ቃለምልልሳቸውን ሲያትም ያወጣው ፎቶ በደብረጽዮን ጠረጴዛ ላይ የሚታየው Why Nations Fail የሚለውን የDaron Acemoglu እና የJames A. Robinson መጽሃፍ ነው። ላለመክሸፍ የባዕድ መጽሃፍ ከማንበብ ከምትሞቀው ወንበር ትንሽ ብድግ ብሎ “እረኛ ምን ይላል?” ማለት ከክሽፈት ያድን ይሆናል! ወይስ […]
↧