$ 0 0 ልጇ ነፍሰ ገዳይ – ስለሆነ እርጉም እሱን የወለደች – እናቱ ትረገም ብለው ሲናገሩ እያሉ ሲያወሩ … አትረገም ብዬ – ልጽፍ አሰብኩና ትረገም ሆነብኝ – “አ” እረሳሁና!